Frequently Asked Questions

1. ገብረ ሕይወት ጎሹ (ፊታውራሪ ገብርየ) ማን ነው?

የአፄ ቴዎድሮስ ቀኝ እጅ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የጦር ጀነራል የነበረ፡፡ ሀገሩን በታማኝነት በቅንነት ያገለገለ የተሰጠውን የራስነት የስልጣን ማዕረግ በስነ ምግባርና በኢትዮጵዊነት መንፈስ ላሳደገኝ ህዝብ እና ለተወለድኩበት አካባቢ ይሁንልኝ በማለት “ራስ” የሚለውን ማእረግ ለጋይንት በመስጠት “ራስ ጋይንት” እንዲባል አድርጓል ስለዚህ ፊታውራሪ ገብርየ የሰባዊ ድጋፍ እና ልማት ድርጅት” /FGHSDO/ ለህዝብ ከፊት ቀድሞ በመድረስ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ስራዎችን በመስራት የፊት አውራሪነት ሚና እንዲወጣ እና የድርጅቱ አባላት፣የቦርድ አመራር እና ሠራተኞቹ ከራሳቸው ጥቅም፣ ክብር እና ዝና በላይ ለህዝብ እና ለሀገረ የቆሙ የድርጅቱን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የሚተጉ እና ለህዝብ የሚሆን የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የስነልቦናዊ ሥራዎችን ለመስራት የሚያስችል ድርጅት እንዲሆን የተሰጠ ስያሜ ነው።

2. የድርጅቱ ስያሜ ትርጉም ?

ፊት አውራሪ ፤ (ፊት አውራሪ) ማለት የፊት አዝማች ፤ በፊት ለፊት ጦርነት የሚያደርግ ጠላትን ፊት ለፊት የሚገጥም ማለት ሲሆን ከግለሰብ ስም ቀድሞ ሲመጣ የማእረግ ስም ይሆናል፡፡

3. የድርጅቱ ዋና ዓላማ ምንድነው?

  • በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች ዘላቂ የበጎ አድራጎት እና የልማት ሥራዎችን ማከናወን
  • ጠንካራ ማኅበራዊ ተቋማትን በእውቀት፣ በገንዘብ እና በሙያ ማገዝ ማጠናከር
  • የበጎ አስተሳሰብ እና የበጎ ተግባር ባለቤት፣ ሀገሩን ወዳድ ኢትዮጵያዊ እሴቶችን የሚጠብቅ ትውልድ መፍጠር
  • በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ የሚደርሱ ሰብአዊ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳቶችን መከላከል ከተከሰተ መልሶ ማቋቋም
  • ቅርሶች ላይ የሚደርሱ ምዝበራዎችን፣ የባህል መበረዞችን መከላከል እና የቱሪዝም መዳረሻዎችን ማልማት
  • ልዩ ልዩ የሰብዓዊ ድጋፍ፣ የሥራ እድል ፈጠራ፣ የስነ ልቦና ግንባታ ሥራዎችን በስፋት ማከናወን
  • በትምህርት፣ በጤና፣ በመሰረተ ልማት የተጎዱ አካባቢዎች ላይ ተሰማርቶ የልማት ሥራዎችን ማከናወን
  • 4. ገብረ ሕይወት ጎሹ (ፊታውራሪ ገብርየ) ማን ነው?

    የአፄ ቴዎድሮስ ቀኝ እጅ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የጦር ጀነራል የነበረ፡፡ ሀገሩን በታማኝነት በቅንነት ያገለገለ የተሰጠውን የራስነት የስልጣን ማዕረግ በስነ ምግባርና በኢትዮጵዊነት መንፈስ ላሳደገኝ ህዝብ እና ለተወለድኩበት አካባቢ ይሁንልኝ በማለት “ራስ” የሚለውን ማእረግ ለጋይንት በመስጠት “ራስ ጋይንት” እንዲባል አድርጓል ስለዚህ ፊታውራሪ ገብርየ የሰባዊ ድጋፍ እና ልማት ድርጅት” /FGHSDO/ ለህዝብ ከፊት ቀድሞ በመድረስ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ስራዎችን በመስራት የፊት አውራሪነት ሚና እንዲወጣ እና የድርጅቱ አባላት፣የቦርድ አመራር እና ሠራተኞቹ ከራሳቸው ጥቅም፣ ክብር እና ዝና በላይ ለህዝብ እና ለሀገረ የቆሙ የድርጅቱን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የሚተጉ እና ለህዝብ የሚሆን የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የስነልቦናዊ ሥራዎችን ለመስራት የሚያስችል ድርጅት እንዲሆን የተሰጠ ስያሜ ነው።

    5. የድርጅቱ ስያሜ ትርጉም ?

    ፊት አውራሪ ፤ (ፊት አውራሪ) ማለት የፊት አዝማች ፤ በፊት ለፊት ጦርነት የሚያደርግ ጠላትን ፊት ለፊት የሚገጥም ማለት ሲሆን ከግለሰብ ስም ቀድሞ ሲመጣ የማእረግ ስም ይሆናል፡፡

    6. የድርጅቱ ዋና ዓላማ ምንድነው?