ለህዝብ ከፊት ቀድሞ በመድረስ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ስራዎችን በመስራት የፊት አውራሪነት ሚና እንዲወጣ እና የድርጅቱ አባላት፣የቦርድ አመራር እና ሠራተኞቹ ከራሳቸው ጥቅም፣ ክብር እና ዝና በላይ ለህዝብ እና ለሀገረ የቆሙ የድርጅቱን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የሚተጉ እና ለህዝብ የሚሆን የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የስነልቦናዊ ሥራዎችን ለመስራት የሚያስችል ድርጅት እንዲሆን የተሰጠ ስያሜ ነው።