About us

ዘላቂ የበጎ አድራጎት እና የልማት ሥራዎችን የማረጋገጥ ትልቅ ህልም ይዘናል!

ለህዝብ ከፊት ቀድሞ በመድረስ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ስራዎችን በመስራት የፊት አውራሪነት ሚና እንዲወጣ እና የድርጅቱ አባላት፣የቦርድ አመራር እና ሠራተኞቹ ከራሳቸው ጥቅም፣ ክብር እና ዝና በላይ ለህዝብ እና ለሀገረ የቆሙ የድርጅቱን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የሚተጉ እና ለህዝብ የሚሆን የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የስነልቦናዊ ሥራዎችን ለመስራት የሚያስችል ድርጅት እንዲሆን የተሰጠ ስያሜ ነው።

ተልዕኮ

ዜጎች አስተማማኝ ሰላም ፣ በተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የሚደርሱ ጉዳቶችን ቀልጣፋ እና በሁሉም ቦታ ለሁሉም ዜጋ ተደራሽ የመልሶ ማቋቋምና የልማት ሥራዎችን አቀናጅቶ በመስራት ጠንካራ ስነ ልቦና ያለው፣ የስራ እድል ፈጣሪ፣ ተፈጥሯዊ እና አካባቢያዊ ገጸ በረከቶችንና የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማልማት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ።

ራዕይ

ሀገራዊ እና ማኅበራዊ እሴቶቻችንን በመጠበቅ በ2030 የዜጎችን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት ተጠቃሚነትን ከፍ በማድረግ የተሻለ ገቢ ጠንካራ ስነልቦና ያላቸው ዜጎችን መፍጠር የሚችሉ የልማትና የበጎ አድራጎት ተቋም ሆኖ ማየት

ድህነትን ታሪክ ማድረግ

የተሻለ ትምህርት

ንጹህ ውሀ

የጤና ድጋፍ

የተመጣጠነ ምግብ

ሌሎችን መርዳት ተቀዳሚ አላማችን ነው!

ገብረ ሕይወት ጎሹ (ፊታውራሪ ገብርየ) ሀገሩን በታማኝነት በቅንነት ያገለገለ የተሰጠውን የራስነት የስልጣን ማዕረግ በስነ ምግባርና በኢትዮጵዊነት መንፈስ ላሳደገኝ ህዝብ እና ለተወለድኩበት አካባቢ ይሁንልኝ በማለት “ራስ” የሚለውን ማእረግ ለጋይንት በመስጠት “ራስ ጋይንት” እንዲባል አድርጓል

get involve

በአገራችን ላሉ 25M ሰዎች 12,503 የበጎ አድራጎት ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ አቅደናል።